- November 17, 2024
- 5 Views
ዶሮ አርቢዎች ዘወትር ማለዳችንን የምንጀምረው ከዶሮዎቻችን ጋር ነው፡፡ ሁልግዜ በጠዋት ዶሮዎቻችንን እንጎበኛለን፡፡
በእርባታ ቤቱ ውስጥ በቂ የአየር ዝውውር መኖሩን እናረጋግጣለን፡፡
ውሃ እና መኖ በበቂ ሁኔታ እናቀርባለን፡፡
በወሉ ላይ እርጥበት መኖር አለመኖሩን እናረጋግጣለን፡፡ እርጥበት ካለ ጉዝጓዙን እንቀይራለን ወይንም የረጠበውን አካባቢ እናፀዳለን እና እናስተካክላለን፡፡
አጠቃላይ የዶሮዎቹን ሁኔታ እና እንቅስቃሴ እናጤናለን፡፡ ማለዳችን የትላንት ጥረታችንን ውጤት እንዲሁም የዛሬ ሃላፊነታችንን ይነግረናል፡፡
ብሩህ ማለዳ የዘወትር ምኞታችን ነው፡፡
በእርባታ ወቅት ለምንጠቀመው የመጠጥ ውሃ እና መኖ ንፅህና ምንያህል እንጨነቃለን?
ለዶሮዎቹ የምናቀርበው የመጠጥ ውሃ ንፅህና እና ጤናማነት ካልተጠበቀ በከፍተኛሁኔታ በሽታ ሊያሰራጭ ስለሚችል የውሃ አያያዝ እና አጠቃቀም ላይ ጥንቃቄ ከማድረግ በተጨማሪ ቢያንስ በአመት ሁለቴ የውሃ ምንጫችንን ማስመርመር ይመከራል፡፡
መኖ በስነስርዐት ካልተቀመጠ የተለያዩ በዐይን የማይታዩ ነፍሳት እና ተህዋሲያን ሊከማቹበት ይችላል፡፡ በመሆኑም መኖ በምናስቀምጥበት ግዜ ከወለል ከፍ በማድረግ እንዲሁም ከግድግዳዎች አርቀን ቢሆን ይመረጣል፡፡
Why Choose Us
Full Package Supply
We provide a comprehensive solution for our customers. It includes everything a chicken grower needs to start their poultry business operation.
Quality
We place a strong emphasis on quality. We strive to provide customers with the highest standard of poultry products and services.
Technical Assistance
We provide various on-site technical assistance through our veterinary-trained professionals to our customers.
Making Farmers Healthier and Wealthier
Mission
To bring healthy and affordable eggs and meat to every Ethiopian family, and in doing so improve nutrition, enhance rural farmer livelihoods, and create income opportunities for our customers and partners
Vision
To provide one chicken per person per year through smallholder farmers
Purpose
Making the farmers of Ethiopia healthier and wealthier
Mention Africa Exporters Hub when calling seller to get a good deal
Abidjan 2Plateaux Mobil- Cote d'Ivoire
(+225) 0586729018
info@africaexportershub.com
7/24
Copyright 2024 © Africa Exporters Hub, All Rights Reserved.
Bids