🇪🇹Forfulfilledlife

ዶሮ አርቢዎች ዘወትር ማለዳችንን የምንጀምረው ከዶሮዎቻችን ጋር ነው፡፡ ሁልግዜ በጠዋት ዶሮዎቻችንን እንጎበኛለን፡፡ በእርባታ ቤቱ ውስጥ በቂ የአየር ዝውውር መኖሩን እናረጋግጣለን፡፡ ውሃ እና መኖ በበቂ ሁኔታ እናቀርባለን፡፡ በወሉ ላይ እርጥበት መኖር አለመኖሩን እናረጋግጣለን፡፡ እርጥበት ካለ ጉዝጓዙን እንቀይራለን ...